Exceptional Dental Care,
Right When You Need It
ከጥርስ ህክምና ክሊኒክ ያለፈ
በኛ በያኔት ልዩ የጥርስ ህክምና ከሊኒከ እምነት ከምንሰጠው የጥርስ ህክምና አገልግሎት ባለፈ የታካሚዎቻችንን እምነት በሥራችን ማግኘት፣ ምቾቶቻቸውንና በራስ መተማመናቸውን ማረጋገጥ እንዲሁም አጠቃላይ ጤንነታቸው እንዲጠበቅ መርዳትም ጭምር ነው። የክሊኒካችንን በሮች አልፈው ከዘለቁበት ቅፅበት ጀምሮ የአገልግሎት ቡድናችን በመልካም አቀባበል እንደቤትዎ እንዲሰማዎት እና በቂ መረጃ በመስጠት ልባዊ በሆነ ስሜት ያገለግሎዎታል።
ባሉን ዘመናዊና ቴክኖሎጂዎች፣ የተለያዩ የህክምና ዓይነቶችንና ተካሚ-ተኮር የህክምና ዕቅድ ዝግጅት ሂደትን በአንድ ጣሪያ ሥር በማድረግ ከተለመዱት በተጨማሪ የላቁ የህከምና አገልግሎቶችን እንሰጣለን። ለመደበኛ የህክምና ክትትልዎም ይሁን ፈገግታዎን የበለጠ ለማሳመር ወይም ድንገተኛና አጣዳፊ ህክምና ፈልገው ወደ እኛ ሲመጡ ከልብ በመነጨ እንክብካቤ፣ ሙያዊ ክህሎትና ክብር እናገለግሎዎታለን።
የቆምንለት ዓላማ
የባለሙያዎቹን ልምዶችና ክህሎቶች፣ ዘመኑ የደረሰበትን ቴከኖሎጂዎችና ዘመናዊ የጥርስ ህከምና አሰጣጥ ዘዴዎቸን በማቀናጀት ታካሚ ተኮር፣ ተመጣጣኝና ጥራት ያለው የጥርስ ጤንናትና ፈገግታ ክብካቤ አገልገሎቶችን በመስጠት ታከሚዎች ተፈጥሮዊ ደስታቸውን እዲገልፁ ማስቻል ነው።
ራዕያችን
በ2022 የተሟላ፣ ተደራሽ፣ ጥራቱ የተጠበቀና በታካሚዎቹ ዕርካታ ላይ የተመሰረተ የጥርስ
ጤንነትና ፈገግታ ክብካቤ አገልግሎቶችን የሚሰጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረለት የጥርስ ህክምና ቱሪዝም ተቋም መሆን ነው።
Things You Might Be Wondering
የጥርስ ህክምና አገልግሎቶቻችንን ይወቁ
እኛ ሙያን፣ ቴከኖሎጂን፣ ፈጠራንና ለሙያው መሰጠትን አካትተን የተሟላ የጥርስ ህከምና አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠጮች ነን። አገልግሎቶቻችን የአፍ ውስጥ ጤንነት መጠበቅን ለማረጋገጥ የሚያሰችሉ የህክምና ዓይነቶችን ሁሉ እንዲያካትቱ ተድርገው የተነደፉ ናቸው። እነዚህም በሽታን ከመከላከልና የሚያስከትሉትን ጉዳት አሰቀድሞ ከማወቅ ጀምሮ ጥርስን የማደስና ውበት-ተኮር ጥርስ ህክምና ጨምሮ እስከ የላቀ የጥርስ ንቅለ-ተካላ ህክምና ድረስ የሚደረሱ ናቸው።
እኛ ከመጀመሪያ ምርመራ አንስቶ የህክምና አማራጮችን ላይ መወያይትና የህክምና ዕቅድ መንደፍን ጨምሮ ህክምናው ተከናውኖ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባሉ ሂደቶች ሁሉ ታካሚዎቻንንን እናሳትፋለን እናማክራለን። በዚህም እያንዳንዱ ታከሚ ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲያገኝ ከማስቻሉም በላይ ከታካሚዎቻንን ጋር ያለን ግንኙነት በመተማመን ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አስችሎናል። ይህ ታከሚ-ተኮር አገልግሎት አሰጣጥ ፍልስፍናችን ልዩ ያደረገናል።

ሥለ ዶ/ር አመልማል መንግስቱ
ዶ/ር አመልማል መንግስቱ የያኔት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም ከፍተኛ ልምድና ክህሎት ያላቸው የጥርስ ቀድዶ ህክምና ሃኪም ሲሆኑ የክሊኩን የወደፊት ትልም(ራዕይ) በመንደፍ ፣ እድገቱን በማቀጣጠል እንዲሁም የታካሚዎቹን ጤናንና ክብካቤ አገልግሎት ደረጃ እንዲልቅና እንዲጠበቅ በማድረግ ክሊኒኩ የሚመራበትን ስልታዊ አቅጣጫና አመራር ይሠጣሉ። ከአስርተ ዓመታት በላይ ያካበቱት የሥራ ልምድ የጥርስ ህክምና ሙያን ታካሚን ማዕከል ካደረገ አሰራር ጋር ማጣመር አስችሏቸዋል። ይህም እያንዳንዱ ታካሚ በክብር እንዲስተናገድ፣ ስለህክምናው አስቀድሞ በቂ መረጃ እንዲያገኝ፣ በህከምና ሂደቱ ሁሉ ምቾቱ እንዲጠበቅ በሚያድረጉት ትጋት እንዲሁም በግልፅ የማስረዳትና የመረዳት (Communication skill) ክህሎታቸው ከፍተኛ የሆነ ተቀባይነትን አስገኝቶላቸዋል።
Iከህክምናና አመራር የመስጠት ሚናቸው በተጨማሪ ዶ/ር አመልማል መንግስቱ ተደራሽ የህብረተስብ
የጥርስ ህክምና አስተሳሰብ ጠንካራ አራማጅ ናቸው። በዚህም አስተሳሰባቸው አነሳሽ የሆኑ ህብረተሰቡጋ የሚደርሱ ፕሮግራሞችን
በማካሄድ የአፍ ውስጥ ጤንነት አጠባበቅ፤ የጥርስ፣ የድድና ተዛማጅ በሽታዎች መከላከልና አስቀድሞ ማወቅ እንዲሁም የጥርስ ህክምና ተደራሽነትን እንዲጨምር ያበረታታሉ።
"ኢንቪስአላይን በጊዜ ሂደት የጥርስን አደራደር ለማስተካከል የሚጠቅምና በአይን ለመለየት የሚያዳግት የሚመች የአድቫንስድ ቴክኖሎጂ አማራጭ ነው።"
ሙያዊ ልምዶቻቸው
ዶ/ር አመልማል መንግስቱ እንደ የጥርስ ቀድዶ ህክምና ሃኪም በዘርፉ የላቁ የህክምና ክህሎቶችንና ዕውቀቶችን በተለይ ደግሞ በኮምፒዩተር የተደገፉ
ሰው ሠራሽ ጥርስ ንድፎችን የማውጣት ፣ ለውበት ተኮር ህክምና በቪነር ቴክኖሎጂ እንዲሁም ተነቅለው በጠፉ ጥርሶች ምትክ ሰው
ሠራሽ ተተካዮችና ጥርስ በማስቀመጥ ማኘክን የመሰለ ተፈጥሯዊ ሥራን በመመለስ ረገድ ሰፊ ልምድ አላቸው። እነዚህ ልምዶቻቸው
የተወሳሰቡ የጥርስ ቀድዶ ህክምናና ኦርቶዶንቲክ ህክምናዎችን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወንና አስደናቂ ውጤቶችንም ለማግኘት
አስችሏቸዋል።
Did you know you could schedule your appointment online?
10+
Years of experience
ሥለ ዶ/ር አመልማል መንግስቱ
ዶ/ር አመልማል መንግስቱ የያኔት ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም ከፍተኛ ልምድና ክህሎት ያላቸው የጥርስ ቀድዶ ህክምና ሃኪም ሲሆኑ የክሊኩን የወደፊት ትልም(ራዕይ) በመንደፍ ፣ እድገቱን በማቀጣጠል እንዲሁም የታካሚዎቹን ጤናንና ክብካቤ አገልግሎት ደረጃ እንዲልቅና እንዲጠበቅ በማድረግ ክሊኒኩ የሚመራበትን ስልታዊ አቅጣጫና አመራር ይሠጣሉ። ከአስርተ ዓመታት በላይ ያካበቱት የሥራ ልምድ የጥርስ ህክምና ሙያን ታካሚን ማዕከል ካደረገ አሰራር ጋር ማጣመር አስችሏቸዋል። ይህም እያንዳንዱ ታካሚ በክብር እንዲስተናገድ፣ ስለህክምናው አስቀድሞ በቂ መረጃ እንዲያገኝ፣ በህከምና ሂደቱ ሁሉ ምቾቱ እንዲጠበቅ በሚያድረጉት ትጋት እንዲሁም በግልፅ የማስረዳትና የመረዳት (Communication skill) ክህሎታቸው ከፍተኛ የሆነ ተቀባይነትን አስገኝቶላቸዋል።
Iከህክምናና አመራር የመስጠት ሚናቸው በተጨማሪ ዶ/ር አመልማል መንግስቱ ተደራሽ የህብረተስብ
የጥርስ ህክምና አስተሳሰብ ጠንካራ አራማጅ ናቸው። በዚህም አስተሳሰባቸው አነሳሽ የሆኑ ህብረተሰቡጋ የሚደርሱ ፕሮግራሞችን
በማካሄድ የአፍ ውስጥ ጤንነት አጠባበቅ፤ የጥርስ፣ የድድና ተዛማጅ በሽታዎች መከላከልና አስቀድሞ ማወቅ እንዲሁም የጥርስ ህክምና ተደራሽነትን እንዲጨምር ያበረታታሉ።
10+
Years of experience
“Invisalign uses advanced technology to gently and effectively straighten teeth with clear, comfortable aligners.”
Did you know you could schedule your appointment online?
Our Dental Team
Dr. Hena Dechasa
Doctor of Dental Medicine
BDS Edna Desalegn
Bachelor of Dental Science
Dr. Bethelhem Tekola
Doctor of Dental Medicine
Dr. Bethelhem Kebede
Doctor of Dental Medicine
Dr. Emran Mohamed
Dental Surgeon
Dr. Woyneshet Mengistu
Orthodontist
Dr. Ashenafi Haylay
Implantologist
Dr. Bamlaku Tesfaye
Dental Surgeon
Dr. Tewodros Mola
Oral Surgeon and Maxillofacial Specialist
Dr. Hayleyesus Fekade
Dental Surgeon
Dr. Betelehem Birehane
Dental Surgeon
Dr. Hermon Tamrat
Dental Surgeon
BDS Michael Wondimu

Healthy smiles without
expression are dull
Join us and enjoy the benefits of a healthy smile.