Skip to Content

Dental Filling

At Yanet Specialty Dental Centre, we provide dental fillings to restore teeth affected by cavities or minor damage. Fillings not only repair and strengthen the tooth but also prevent further decay from spreading. Using safe, durable materials, we ensure the treated tooth blends naturally with your smile while maintaining its function and health.

            Schedule Appointment         Contact Us

Dental Filling

At Yanet Specialty Dental Centre, we provide dental fillings to restore teeth affected by cavities or minor damage. Fillings not only repair and strengthen the tooth but also prevent further decay from spreading. Using safe, durable materials, we ensure the treated tooth blends naturally with your smile while maintaining its function and health.

 Schedule Appointment   Contact Us


ጥርስ የመሙላት ህክምና


በአደጋም ይሁን ጥርስን በተገቢው ሁኔታ በለመጠበቅ  የተነሳ በጊዜ ሂደት የጥርስ መቦረቦር ወይም አነስተኛ የሆነ የመሸረፍ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙ ይቸላሉ። ይሁንና በዚህ ሁኔታ ላይ ያለ ጥርስ ህክምና ሳያጋኝ ከቆየ ቀስበቀስ ህመም ያስከትላል ውበትና ፈገግታም ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ  ይፈጥራል። ጥርስን የመሙላት ህክምና አስፈላጊ የሚሆነው እንደዚህ  ዓይነት ችግሮችን ለማስወገድ ነው። የተቦረቦረን ጥርስ በመሙላት የሚደረግ ህክምና የተጎዳውን ጥርስ ሽንቁር ወይም ክፍተት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ልዩ ማቴሪያል በመሙላት የሚከናወን ሲሆን ጥርስ ተፈጥሯዊ ቅርፁንና ጥንካሬውን  መልሶ እንዲያገኝ ይረዳል። በተጨማሪም በደንብ ለማኘክና ለማወራት ከመርዳቱም ባላይ ከጥርሳችን ቀለም ጋር ተመሳስሎ የሚሰራ በመሆኑ ፈገግታችን ከልባችን  የመነጨ እንዲሆን ይረዳናል።

 

 


የጥርስ ሽንቁሮ፣ የድድ በሽታዎችና የአፍ ውስጥ ኢንፌክሽን መኖሩን ማጣራት

ጠቅላላ የአፍ ውስጥ ምርመራ የጥርስ መፈረካከስ፣ የድድ ህመምንና ሌሎች የአፍ ውስጥ ኢንፌክሽን ምልክቶች የከፋ ችግር ከማስከተላቸው በፊት ለማወቅ ይረዳናል። እነዚህ ችግሮች አስቀድመን ማወቃችን ደግሞ ወዲያወኑ ለማከም ከመቻሉም በላይ ህመምና፣ ጥርስ ማጣት እንዳይከሰት እንዲሁም ወደፊት ከፍተኛ ወጪ የሚያስከትሉ የህክምና ፕሮሲጀሮቸን ከማካሄድ ያድኖታል።

ካንሰርና ሌሎች መሰል ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት ለማወቅ

የጥርስ ህክምና ቡድናችን በአፋችን፣በምላሳችን እንዲሁም በጉሮሮ አካባቢዎች ያልተለመዱ ለውጦችን፣ ዕብጠቶችን ወይም የቀለም መለወጥን በጥንቃቄ ይመረምራሉ። በዚህ የህክምና ሂደትም ከጅምሩ ማወቅ የአፍ ውስጥ ካሰርና መሰል ለየት ያሉ ችግሮችን ውጤታማ በሆነ መንገድ የማከምና የማዳን ዕድልን ያሰፋሉ።

የተደረጉ ህክምናዎች ያሉበትን ደረጃና ሁኔታ ለመከታተል

የተሰሩ የጥርስ ሙሌቶች(fillings)፣ አክሊሎችና(Crowns) ድልድዮች (bridges)በጊዜ ሂደት ሊበሉ (wear down) ወይም ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል። በዚህ ምክንያት እነዚህ የተሰሩ የጥርስ ምትኮች የአፍ ውስጥ ጤንነትዎን ወይም ምቾትን ሊያጓድሉ ስለሚችሉ በምርመራ ወቅት ተግባራቸውን በሚገባ እንዲያከናውኑ ከተለያዩ ጉዳቶች ተጠብቀው ጠንካራ ሆነው እንዲቀጥሉ እንሰራለን።

ሙያዊ የጥርስ ዕጥበት

ሙያዊ የጥርስ ዕጥበት ሻህላና የጥርስን ተፈጥሯዊ ዕይታ የሚለውጡ ክምችቶችን በተለይ ደግሞ በጥርስ ቡርሽ ወይም መፋቂያ ሊደረስባቸው የማይችሉ ቦታዎችን ጭምር ለማፅዳት ይረዳል። ሙያዊ የጥርስ ዕጥበት በራስ መተማመን ለመገንባት፣ የረጅም ጊዜ የአፍ ውስጥ ጤንነትን ለመጠበቅና ወደፊት ሊያስከትል የሚችለውን ውድ የጥርስ ህክምና ለማስቀረት ስለሚጠቅም የጥርስ ምርመራ ሂደታችን ሙያዊ የጥርስ ዕጥበትንም ይጨምራል።

dentist holding syringe into boy's mouth

Dental Examination Benefits

የጥርስ ምርመራ ጥቅሞች

በያኔት ህክምናዎን እንዴት ይጀምራሉ

1

ቀጠሮ ይያዙ

በስልክ፣ በቀጥታ በመምጣት ወይም በዚህ ድረ-ገፅ ይመዝገቡ - ፈጣንና ቀላል ነው።

2

ለመጀመሪያ ጊዜ እኛ ሲጎበኙ ማድረግ የሚገባዎ

መታወቂያዎትን ይያዙ ስለሚወስዷቸው መድኃኒቶቸና ህክምናዎችዎ መረጃዎችዎን ይስጡ

3

ሙሉ ምርመራዎች በማድረግ የህክምናዎን ዓይነት ይወቁ

ከሃኪምዎ ጋር ይወያዩ፣ በሙሉ ምርመራዎችዎ ውጤት ላይ ተመስርቶ የሚዘጋጀውን  ቀጣይ የህክምና ዕቅድዎን ይወቁ

4

ህክምናዎን  ይከታተሉ

በምንሰጥዎ ተከታይ ድጋፍ ህክምናዎን በዕቅድዎ መሰረት በማድረግ በሚያገኙት ዘላቂና  አስተማማኝ ውጤት ይደሰታሉ

Voices Behind the Smiles

What our customers are saying about us.


Rating

“ፈገግታዬን መልሰውልኛል እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከአንድ ሳምንት በላይ የሚፈጀውን ዚርኮኒያን በአንድ ቀን ውስጥ ሰርተው እንዲህ ስላስጌጡኝ እጅጉን አመሰግናለው”

በዕውቀቱ ሰውመሆን(ጉስም)
አቶ ተስፋዬ(የሐረርጌው)
አርቲስት

Rating

“እዚህ የመጣሁበት ምክንያት በቪአይፒ ክፍል ዘርዛራውን ጥርሴን በሆሊውድ ስማይል  ለመሰራት ነው ሆኖም በአጭር ጊዜ ውስጥ በጣም ነው የተቀየረብኝ አዲስ ጥርስ አዲስ ፈገግታ ሰተውኛል እጅግ በጣም አመሰግናለው”

አቶ ተስፋዬ(የሐረርጌው)
አርቲስት

Rating

"ሳቄን ደስታዬን ነው የመለሺልኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅሽ ይባረክ ፡ እጅሽ ወርቅ ይሁን ከጠበኩት በላይ ነው ትንሽ ነርቨስ ሆኛለው ድንገት ጥርሴን ሳየው እንደዚህ አልጠበኩም በተለይ ከለሩ የተፈጥሮ ከለር ነው በጣም ደስ ብሎኛል"

ኃይማኖት ግርማ
አርቲስት

Rating

“ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ሳቄን ለማሳማር ያኔትን ምርጫዬ አድርጌአለው፡እንደእኔ ጥርሳችሁን ለማሳማር ያኔት የጥርስ ህክምናን  ምርጫችሁ አድርጉ”

ውቢት ያረጋል
ጋዜጠኛ

Rating

“እጅግ በጣም ነው የወደድኩት እንደእኔ ያማረ ጥርስ መሰራት ከፈለጋቹ ምርጫችሁን ያኔት እንድታደርጉ ጠቁማችኃለው”

ስማገኘሁ ሳሙኤል
አቀናባሪ

Rating

“… ይሄንን የመሰለ ፈገግታም አግኝቻለሁ መጥታችሁ እንደኔ ተሰሩ”

ማሚላ ሉቃስ
አርቲስት

Claim Your Smile Session 


Unleashing beauty with elegance and style, from runway to everyday

 Book an Appointment 

An address must be specified for a map to be embedded

Healthy smiles without
expression are dull

Join us and enjoy the benefits of a healthy smile.